በኢትዮጵያ ምርጥ የፋብሪካና ማምረቻ ማስተዳደሪያ (Manufacturing Management) ሲስተም

በኢትዮጵያ ምርጥ የፋብሪካና ማምረቻ ማስተዳደሪያ (Manufacturing Management) ሲስተም

የማምረቻ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የምርት ሂደቶችን እና ያለቁ ምርቶችን ክምችት በባህላዊ መንገድ መቆጣጠር ለፋብሪካዎች ፈታኝ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የ Manufacturing ማስተዳደሪያ ሲስተም የምርት ቀመሮችን (BOM)፣ በጥቅም ላይ የዋሉ ግብዓቶችን እና የክምችት ሁኔታን በዲጂታል መንገድ ይከታተላል። አማኑኤል ጥላ...

የማምረቻ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የምርት ሂደቶችን እና ያለቁ ምርቶችን ክምችት በባህላዊ መንገድ መቆጣጠር ለፋብሪካዎች ፈታኝ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የ Manufacturing ማስተዳደሪያ ሲስተም የምርት ቀመሮችን (BOM)፣ በጥቅም ላይ የዋሉ ግብዓቶችን እና የክምችት ሁኔታን በዲጂታል መንገድ ይከታተላል። አማኑኤል ጥላሁን ለአምራች ኢንዱስትሪዎችና ለተለያዩ ፋብሪካዎች የሚሆኑ ዘመናዊ የማምረቻ ቁጥጥር ሶፍትዌሮችን በጥራት ያዘጋጃል።
Category: ERP