በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ (Website Developer) እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ለድርጅትዎ የሚሆን ዌብሳይት ሲያሰሩ ዝም ብሎ ተራ ገጽ መሆን የለበትም። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በ Google ፍለጋ ላይ በቀላሉ የሚገኝ መሆን አለበት። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ የሚባለው ይህንን የቴክኖሎጂ ሚዛን መጠበቅ የሚችል ባለሙያ ነው። አማኑኤል ጥላሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የ...