በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ (Website Developer) እንዴት ማግኘት ይቻላል?

በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ (Website Developer) እንዴት ማግኘት ይቻላል?

ለድርጅትዎ የሚሆን ዌብሳይት ሲያሰሩ ዝም ብሎ ተራ ገጽ መሆን የለበትም። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በ Google ፍለጋ ላይ በቀላሉ የሚገኝ መሆን አለበት። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ የሚባለው ይህንን የቴክኖሎጂ ሚዛን መጠበቅ የሚችል ባለሙያ ነው። አማኑኤል ጥላሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የ...

ለድርጅትዎ የሚሆን ዌብሳይት ሲያሰሩ ዝም ብሎ ተራ ገጽ መሆን የለበትም። ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በ Google ፍለጋ ላይ በቀላሉ የሚገኝ መሆን አለበት። በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የዌብሳይት አዘጋጅ የሚባለው ይህንን የቴክኖሎጂ ሚዛን መጠበቅ የሚችል ባለሙያ ነው። አማኑኤል ጥላሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የሆኑትን የ Laravel እና Tailwind CSS ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለትላልቅ ኩባንያዎችና ፋብሪካዎች እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይቶችን ያዘጋጃል።